kete addis ኢንተርቴመንት
ዓርብ 24 ሜይ 2019
ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኤርትራ ህዝብና መንግስት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኤርትራን 28ኛ ዓመት የነፃነት በዓል አስመልክተው ለሀገሪቱ ህዝብና መንግስት የደስታ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በአሁኑ ወቅት የጋራ መተማመንና ፍላጎትን መሰረት በማድረግ በጥሩ ሁኔታ በመቀጠሉ የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል።
(ኢ.ፕ.ድ)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ
በጣም አዲስ ልጥፍ
የቆየ ልጥፍ
መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ