የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ
ጉዳይ ቢሮ ዓርብ ጥር 25 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 77ኛ ዓመት ቁጥር 145 ባወጣው ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ስራና
ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በቢሮው በስራና ሠራተኛ ማገናኘት አግልግሎት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አውጥተው ይሰሩ የነበሩ ቢሆንም
የዕድሳት ጊዜያቸውን በወቅቱ ባለመፈፀማቸው ምክንያት በአዋጅ ቅጥር 632/2001 አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ 1/መ/መሠረት ከጥር
01 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃዳቸውን ሰርዟል፡፡ 


ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ