ዓርብ 1 ኤፕሪል 2016

#በበርካቶች ዘንድ በቪዲዮ መነጋገሪያነት የሚያገለግለው ስካይፕ አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታውቋልየስካይፕ ፕሮግራም ሃለላፊ ሊሊያን ሪንከን፥ በአዲሱ የስካይፕ ማሻሻያ የፈለጉትን ነገር አዘው መግዛት፣ የእረፍት ጊዜ የመሄጃ ቦታ ማመቻቸትና ለምንሰራው ስራ እቅድ ማውጣት እንችላለን ብለዋል። እንዲሁም በስካይፕ የተላከልንን የቪዲዮ መልእክት ወደ ፅሁፍ ቀይሮ እንደሚያቀርብልን አስታውቀዋል። በዚህም የተላከልንን የምስል መልእክት ከፍተን መመልከት ሳያስፈልገን መልእክቱን በፅሁፍ እንድናነብ ያስችለናል። እንዲሁም ከጓደኞቻቸን ጋር በስካይፕ በኩል በምናወራበት ጊዜ ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችና ቃላቶች ላይ ምልክት የሚያደርግ ሲሆን፥ ጓደኞቻችንን ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ሳንጠይቅ በቀጥታ ያልገባንን ነገር በቀላሉ በስካይፕ በኩል እንድናገኝ ይረዳልም ተብሏል። ይህም አዳዲስ የሆኑ ስያሜዎች፣ ኩባንያዎችና ስፍራዎች ሲነገሩን ቃሉ ላይ ምልክት በማድረግ ማብራሪያ ማግኘት ያስችለናል። አዳዲሶቹ የስካይፕ ማሻሻያዎች “የቀጣዩ ትውልድ ስካይፕ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፥ ስካይፕ ያደረገው ትልቁ ማሻሻያ መሆኑም ተነግሯል። ማሻሻያው መቼ ተጠቃሚዎች ዘንድ ይደርሳል? ለሚለው ጥያቄ ግን በኩባንያው በኩል የተሰጠ ምላሽ የለም።

የስካይፕ ፕሮግራም ሃለላፊ ሊሊያን ሪንከን፥ በአዲሱ የስካይፕ ማሻሻያ የፈለጉትን ነገር አዘው መግዛት፣ የእረፍት ጊዜ የመሄጃ ቦታ ማመቻቸትና ለምንሰራው ስራ እቅድ ማውጣት እንችላለን ብለዋል።

እንዲሁም በስካይፕ የተላከልንን የቪዲዮ መልእክት ወደ ፅሁፍ ቀይሮ እንደሚያቀርብልን አስታውቀዋል።

በዚህም የተላከልንን የምስል መልእክት ከፍተን መመልከት ሳያስፈልገን መልእክቱን በፅሁፍ እንድናነብ ያስችለናል።

እንዲሁም ከጓደኞቻቸን ጋር በስካይፕ በኩል በምናወራበት ጊዜ ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችና ቃላቶች ላይ ምልክት የሚያደርግ ሲሆን፥ ጓደኞቻችንን ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ሳንጠይቅ በቀጥታ ያልገባንን ነገር በቀላሉ በስካይፕ በኩል እንድናገኝ ይረዳልም ተብሏል።

ይህም አዳዲስ የሆኑ ስያሜዎች፣ ኩባንያዎችና ስፍራዎች ሲነገሩን ቃሉ ላይ ምልክት በማድረግ ማብራሪያ ማግኘት ያስችለናል።

አዳዲሶቹ የስካይፕ ማሻሻያዎች “የቀጣዩ ትውልድ ስካይፕ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፥ ስካይፕ ያደረገው ትልቁ ማሻሻያ መሆኑም ተነግሯል።

ማሻሻያው መቼ ተጠቃሚዎች ዘንድ ይደርሳል? ለሚለው ጥያቄ ግን በኩባንያው በኩል የተሰጠ ምላሽ የለም።
- See more at: http://www.fanabc.com/index.php/%E1%89%B4%E1%8A%AD/item/14967-%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%8B%AD%E1%8D%95-%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%88%9B%E1%88%BB%E1%88%BB%E1%8B%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8B%88%E1%89%80.html#sthash.tvcVZPo6.dpuf
በበርካቶች ዘንድ በቪዲዮ መነጋገሪያነት የሚያገለግለው ስካይፕ አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታውቋል - See more at: http://www.fanabc.com/index.php/%E1%89%B4%E1%8A%AD/item/14967-%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%8B%AD%E1%8D%95-%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%88%9B%E1%88%BB%E1%88%BB%E1%8B%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8B%88%E1%89%80.html#sthash.tvcVZPo6.dpuf

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ