በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 5141 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1636 መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠ ሰዎች ከ 3 እስከ 72 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ 94 ወንድና 56 ሴት ሲሆኑ፤ 147 ኢትዮጵያውያንና ሶስቱ የውጭ ዜጎች መሆናቸው ታውቋል ::
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ